13

.

"በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው::" የማቴዎስ ወንጌል 7: 4

"እናንተ የተጠማችሁ ሁሉ፥ ወደ ውኃ ኑ፥ ገንዘብም የሌላችሁኑና ግዙ ብሉም ኑ ያለ ገንዘብም ያለ ዋጋም የወይን ጠጅናወተት ግዙ።" ትንቢተ ኢሳይያስ 55 : 1

Saturday, June 9, 2012

በንብ የሚጠበቀው የቦሌ በሻሌ ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ የአሁን ገጽታ

"ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።" መዝ. 138(139)፡14
የመጀመሪያዋ ቤ/ክ
የመጀመሪያው ቤተመቅደስ ቆርቆሮ ለብሶ እና የቅኔማኅሌት ተሠርቶ
አሁን አዲስ የተሠራው ቤ/ክ
የመጀመሪያዋ ቤ/ክ በአዲሱ ቤ/ክ ውስጥ የወለል ስራ እየተሠራ

የስዕለት መቀበያ
ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚሠጥ
 ሁለተኛውን የንብ መንጋ የተቀበለች አዲሷ ቤተልሔም



ግንቦት 12/ 2004 ዓ.ም 3ኛ ዓመት ቅዳሴ ቤቱ ሲከበር

ግንቦት 12/2004 ዓ.ም ከመንበሩ ውስጥ የተገኘው ማር ለምዕመናን ሲታይ
የደብሩ ዋና አስተዳዳሪ ክቡር መልዓከፀሐይ ሲራክ ገበየሁ
ግንቦት 12/2004 ዓ.ም ከመንበሩ ውስጥ የተገኘው ማር
የሕንጻ አሠሪ ኮሚቴ ዋና ሠብሳቢ አባ ወልደትንሣኤ ትምህርተ ወንጌል ሲያስተምሩ (ግንቦት 12/2004 ዓ.ም)
ታቦተ ሕጉ ምዕመናንን ሲባርክ
"እግዚአብሔር ይባርናል፥ የምድርም ዳርቻ ሁሉ ይፈሩታል።" መዝ. 67፡7
ሰኔ 12/2004 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት በሚከበረው የሊቀ መልዓኩ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል ላይ በመገኘት በረከትን እንዲያገኙ ተጋብዘዋል።
እርሶም ከዚህ ታላቅ ደብር ደርሰው፣ ማሩን በልተው ጠጥተው፣ በረከቱን እንዲያገኙ በሊቀ መልዓኩ በቅዱስ ሚካኤል፣ በቀዳሜ ሠማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስና በታላቁ አባት አባ ሠላማ ከሣቴብርሃን ሥም ተጋብዘዋል።
አድራሻ፡
1. ከመሪ ባጃጅ ታክሲዎች ደብሩ ድረስ ያደርሶታል።
2. ከመገናኛ ሲ ኤም ሲ አያት ሲደርሱ በአቦ ቤ/ክ በዞን 2 አድርገው ሲሄዱ ወረድ እንዳሉ ያገኙታል።


1 comment: